የፍሪጅ ማስቀመጫ
  • June 10, 2024 4:35 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,800 Br

እስከ 200 ኪሎ ድረስ ዕቃ የሚሸከም
ወፍራም ብረት
ገጠማ  የማይፈልግ
ከ40*40ሣሜ እስከ 69ሣሜ*69ሣሜ  ድረስ የሚለጠጥ
ከአነስተኛ ፍሪጆች እስከ Side by Side ፍሪጆች የሚሆን
በተጨማሪም አውቶማቲክ  የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
ጎማ መቆለፊያ ያለው

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW