Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

ቺኮ 4 በ1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ
ቺኮ 4 በ1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ
ቺኮ 4 በ1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ
ቺኮ 4 በ1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ

Description

ልጅዎን ሲያጥቡ  ደስታኛ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል ያድርጉ!
ከፍተኛ ቦታ የሚይዙ ማጠቢያዎች ከዚህ በኋላ አያስፈልጉም – ይህ በቀላሉ ተጣጣፊ፣ተንቀሳቃሽና እና ቦታ ቆጣቢ ማጠቢያ ለዘመናዊ እናቶች ከከፍተኛ ጥራት ጋር ቀርቦለዎታል!
ለምን እናቶች ይወዱታል?
4-አይነት-መሳሪያዎች የተካተቱበት – ማጠቢያ + ባልዲ + የውሃ መቅጃ እና ልጁ ቆሻሻ እንዳይነካው ተደራቢ መረብ
ምቹ እና አስተማማኝ – ለሕፃን ቆዳ ተስማሚ እና  የማይንሸራተት
ተጣጣፊ መሆኑ – ቦታ የማይይዝ፣  ለመሸከም ቀላል፣ በጉዞ ጊዜም መጠቀም የሚችሉት
በከፍተኛ ጥንካሬ የተሰራ – ግፊትን ይቋቋማል፣ ረጅም የቆይታ ጊዜ
Chicco ብራንድ– በዓለም አቀፍ ዙሪያ የታመነ ብራንድ መሆኑ
አዲስ ከተወለዱ እስከ ታዳጊ ሕፃናት ተስማሚ!
በቤትም ሆነ በጉዞ – የልጅዎ ምቾት ሁሌ ከእርስዎ ጋር ነው

Specifications

Condition New

Item Details

Material Other

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

ቺኮ 4 በ1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ

ETB 8,999
Posted: Dec 11, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

maki
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in