Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ
ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ
ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ
ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ

Description

ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል
  በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል
ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ
     መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል
በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ
ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ
ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ
የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል
  የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል
በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለታል
ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል

Specifications

Condition New

Item Details

Material Glass

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ

ETB 8,500
Posted: Aug 01, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

mina_gebeya
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in