



Description
ልጆችን ባሰኘዎት መልኩ መመገብ የሚያስችል ሁነኛ እቃ
ባለ ሁለት ደረጃ ሲሆን ከፍ እና ዝቅ ማለት ይችላል ስለ ጥንካሬ አይጠራጠሩ
ህፃኑ ከወላጆች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ አብሮ ምግብ እንዲቋደስ ከፈለጉም
በቀላሉ ወንበር ላይ አሰር ማድረግ ይችላሉ
ለማስቀመጥም ሆነ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም የሚመች
ስለ ህፃኑ ደህንነት አይስጉ የእናት እቅፍ በሚመስሉ ቤልቶች ሸብ ማድረግ ይችላሉ ወንበር ላይ ሲያስሩት
ወንበሩ ተንሸራትቶ እንዳይሄድም ፍሪክሽን የሚያደርጉ ከስሩ ተለጥፈውለታል
ብቻ ምን አለፋቹ የልጆ ደህንነት ተጠብቆ እንዲመገብ ከሻቱ ይደውሉ ይውሰዱ ይደሰቱ
ለስጦታ ተመራጭ
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Other
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ተጣጣፊ ወንበር ለይ ሚታሰር የልጆች መመገቢያ
ETB 8,500
Posted: Aug 11, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!