Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ
ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ
ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ

Description

ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ – ከመያዣ ቦርሳው ጋር
ምግብዎን  ትኩስ እና  ለረዥም ጊዜ እንድቆይ – ለሥራ፣ ለትምህርት ወይም  ለጉዞ ተመራጭ
ዘመናዊ እና ጠንካራ ንድፍ – ከከፍተኛ ጥራት የምግብ ደረጃ ንጥረ ነገር የተሰራ፣ የማያፈስ እና ጠንካራ
ባለ ሁለት – ሰላጣ፣ ፍራፍሬ፣ ፓስታ፣ ሩዝ ወይም ምንኛውንም ምሳ ሽክፍ አድርገው ይይዙበታል
ለአያያዝና ለአጠቃቀም ቀላል – ከጠንካራ ሸራ ማንጠልጠያ ስላለው በቀላሉ የትም ቦታ ይዘውት ይዞራሉ
ለማፅዳትና እንደገና ለመጠቀም ምቹ – ከየትኛውም የአየር ንብረት ጋር ተስማሚ በመሆኑ ህይወትዎን  ቀላል ያደርግልዎታል
ለሚፈልጉት ዲዛይን ተደርጎ የተሰራ
ለቢሮ ምሳ
ለህፃናት ለትምህርት ቤት
ፒክኒክ
ለጉዞ የምግብ አማራጮች

Specifications

Condition New

Item Details

Material Plastic

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ

ETB 2,350
Posted: Aug 12, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

wub
Member since: Jul 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in