




Description
ለህፃናት ፖፖ አጠቃቀምን ቀላል፣ ንጹህ እና አስደሳች ያደርጋል
ባህሪዎቹ
PVC ለስላሳ መቀመጫ – ለህፃናት ቆዳ ምቹ የስፖንጅ መቀመጫ
ብሩሽ ያለው– በቀላሉ ለማፅዳት የሚመች ብሩሽ
ጠንካራና የማይነቃነቅ– ለህፃኑ ደህንነት ሲባል በቀላሉ የማይፈነገል፤ ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥሬ ዕቃ የተሰራ
እውነተኛ ሺንት ቤት የሚመስል– ህፃኑ ሲያድግና እውነተኛ ሺንት ቤት ላይ ሲቀመጥ አይቸገርምለማፅዳት ምቹና ቀላል – ለስላሳ እና ሽታ ከማያስቀር እንድሁም ለማፅዳት ምቹ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ
ልዩ የሚያደርጉት
ከጀማሪ እስከ 3 አመት መሆኑ
ንጹህና ጠንካራ ዕቃ ለሚፈልጉ ወላጆች መፍትሄ መሆኑ
ለልጆች ምቹና ቀላል ማለማመጃ መሆኑ
ዋይፕስ ወይም ሶፍት ማስቀመጫ ያለው
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ጥራት ያለው የህጻናት ማለማመጃ ፖፖ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!