Description
በቤታችሁ ውስጥ ምርጥ ክትፎ ለማዘጋጀት አስባችኋል?✔️ይህ ባለ ሁለት እጀታ የክትፎ መክተፊያ ስራዎን እጅግ ያቀልሎታል!
ከጠንካራ እና ሰፊ ስቴንለስ ስቲል የተሰራ ስለታም ምላጭ።
ምቹ እጀታ: ለአጠቃቀም እና ጉልበትን በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችሉ ሁለት ጠንካራ የእንጨት እጀታዎች ያሉት።
ስጋን በቀላሉ እና በፍጥነት ለመክተፍ የሚያስችል ሲሆን፣ የክትፎ ስጋን ለማዘጋጀት ፍጹም ተመራጭ ነው።
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Stainless Steel
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የክትፎ መክተፊያ እና የፒዛ መቁረጫ ቢላዋ
ETB 1,800
Posted: Oct 21, 2026
Addis Ababa
, Lideta
Seller Information
leyu
Member since: Jun 2025
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!