Description
ኤዶን (EDON) ሙሉ የኤሌክትሪክ እና የእጅ መሳሪያዎች ኮምቦ ሴት (Tool Kit)
ማብራሪያ:
ለቤትዎ፣ ለስራ ቦታዎ እንዲሁም ለማንኛውም ጥገና የሚሆኑ ዋና ዋና የኤሌክትሪክ ማሽኖች እና የእጅ መገልገያዎችን በአንድ ላይ የያዘ እጅግ አስደናሚ የኤዶን (EDON) ሙሉ እቃ! ሁሉንም በጥራትና በስልት በአንድ ጠንካራ ሳጥን ውስጥ ያካተተ።
ብራንድ: EDON
የማሽኖች ይዘት: ማሽነሪያ (Angle Grinder)፣ ድሪል (Impact Drill) እና የባትሪ ድሪል (Cordless Drill)።
የእጅ መፍቻዎች: መዶሻ፣ ፈረንሳይ መፍቻ፣ ካቦ፣ ይዞታው የሚቀያየር ካቦ (Water Pump Pliers)፣ የማገር መጋዝ (Hacksaw)፣ 3 ሜትር ሌጦ (Tape Measure)፣ ካተር፣ መቀስ እና የተለያዩ መፍቻዎች።
ተጨማሪ ልዩ እቃዎች: ዲጂታል መልቲሜትር (የኤሌክትሪክ መለኪያ)፣ ካዊያ (Soldering Iron)፣ የሽቦ መላጫ እና ሌሎችንም።
ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New)
ዋጋ: 24,000 ብር
ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን! (Free Delivery)
📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 09-23-68-92-83
Specifications
Ethiopia
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ኤዶን (EDON) ሙሉ የኤሌክትሪክ እና የእጅ መሳሪያዎች ኮምቦ ሴት (Tool Kit)
Seller Information
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!