Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

የልጆች መኪና
የልጆች መኪና
የልጆች መኪና
የልጆች መኪና
የልጆች መኪና

Description

የልጆች መኪና! ከደስታ ምቾትና ደህንነት ጋር
በአውሮፕላን ቅርፅ የተሰራ – ልዩ፣የሚያምር እንድሁም በልጆች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ስጦታ!
360⁰ የሚዞር – በቀላሉ የሚገፉት እና በፈለጉበት ቦታ ማዞር የሚያስችል
ምቹ እና ሰፊ መቀመጫ – ልጅዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ደግፎ ይይዛል
ከጠንካራ ማቴሪያል የተሰራ– ለብዙ ጊዜ እንድያገለግል ተብሎ እጅግ ጥራት ካላቸው ጥሬ ዕቃዎች የተሰራ
ውበቱ የሚስብ እና የሚያዝናና – ከፊቱ የተገጠመለት አሻንጉሊት ልጆች ሲያዩት ዘና ያደርጋቸዋል
ለቤት ውስጥም ለውጭም የሚሆን
በባትሪ የሚሰራ መብራት ያለው

Specifications

Condition New

Item Details

Material Other

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

የልጆች መኪና

ETB 10,000
Posted: Nov 19, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

gursha_gebya
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in