Description
ባለ 3 ደርብ የእንቁላል መደርደሪያ (30 እንቁላል የሚይዝ)
ልዩ መለያዎቹ፡
*ከፍተኛ የመያዝ አቅም፦ በአንድ ጊዜ እስከ 30 እንቁላሎችን አደራጅቶ ይይዛል።
ቦታ ቆጣቢ፦ ወደ ላይ የሚደረደር በመሆኑ በፍሪጅዎ ወይም በኩሽናዎ ውስጥ በጣም ጥቂት ቦታ ብቻ ይይዛል።
አስተማማኝ ጥበቃ፦ እንቁላሎቹ እንዳይጋጩ፣ እንዳይንከባለሉና እንዳይሰበሩ ተደርጎ የተሰሩ ልዩ ጉድጓዶች አሉት።
ለቤቶ ወይም ለሆቴል አገልግሎት ተመራጭ ነው!
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Other
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ባለ 3 ደርብ የእንቁላል መደርደሪያ
ETB 1,600
Posted: Jan 22, 2026
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!