



Description
ምንም አይነት ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ አያስፈልግም!
ለልጆት ደስታውን በእጁ ይስጡት – ይህን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ ሰጥተው አለመደሰት አይችልም የልጅዎን የአካል ብቃት ያዳብራል– በእግራቸው መኪናውን እንዲንቀሳቀስ ሲያደርጉ ከወገባቸው ጀምሮ ወደታች እግራቸው ጭምር እንድጠነክር እና የመንዳት ልምድንም በዛው ያዳብሩበታል
በተለያዩ አይነቶች ከለር – ለልጆች በሚስብና በሚመች ዘመናዊ ከለርና ድዛይን የቀረበ
ከፍተኛ ጥራት – ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል
ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለልጅዎ ደስታ ተመራጭ – ልጆች የሚያስደስታቸው ነገር ካገኙ ምሳቸውንም ይረሳሉ ታድያ ይህን መኪና ገዝተው ልጅዎ የልጅዎን ደስታ ለምን በእውንዎ አያዩም
በቤት ውስጥም በውጭም ሊጫወቱበት ይችላሉ
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የህፃናት መኪና
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!