Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ
3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ
3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ
3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ
3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ

Description

እስከ 18 ኪግ የመሸከም አቅም አለው
ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል
ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል
በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ
የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀናበር ይችላሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫዎቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት
ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ  ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው
ህፃኑ እንዳይወድቅ የሚይዘው ቀበቶ አለው

የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራ ሌላው ተመራጭ አድርጎታል

Specifications

Condition New

Item Details

Material Other

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

3 በ 1 የሆነ ዥዋዥዌ

ETB 15,000
Posted: Oct 16, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

gursha_gebya
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in