Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

የህጻናት ጋሪ

Description

በጣም ኳሊቲ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ

  ከልጃቹ ጋር ጊቢ ውስጥ ወይም ደሞ
     በአካባቢያቹ ወክ ለማድረግ ተመራጭ እቃ

  የራሱ መጫወቻ ያለዉ (የሚገጠም
      የሚነሳ)

   ወደኋላ መተኛት የሚችል

እጁን በማዟዟር ወደፊትም ወደ ኋላም
      የሚገፋ
የፀሀይ መከላከያ የተበጀለት

በቀላሉ የሚታጠፍ የሚዘረጋ ቦታ የማይዝ

ከስሩ እቃ ማሰቀመጫ ያለዉ

ጠንካራ እና ትላልቅ ጎማ ያለዉ

እንዳይንቀሳቀስ ከተፈለገ lock unlock 
     ማድረግ ይቻላል
  
      
   ይፍጠኑ ውስን ፍሬ ነው ያለን

Specifications

Condition New

Item Details

Material Other

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

የህጻናት ጋሪ

ETB 11,000
Posted: Sep 25, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

Amnen_kids
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in