Description
ራት ያስችላል
የአሳንቡሳ ,የሻወርማ , የጨጨብሳ ቂጣ በቀላሉ በፍጥነት መስራት ይችላሉ
Non Stick (የማይጣበቅ)
የሊጥ ሳህን (Batter Basin) እና የሊጥ ማቀላቀያ (Whisk) አብረው ያሉት
ቀላል መቆጣጠሪያ ON / OFF መብራት ያለው ስለሆነ ለመጠቀሙ ቀላል
600W ፈጣን ሙቀት – በፍጥነት ሚሞቅ
አጠቃቀም
ሊጡን በሳህኑ ውስጥ ያዘጋጁ እና
በ Whisk በደንብ ያቀላቅሉ
መሳሪያውን ያብሩ እና 30 ሰከንድ ያህል እስኪሞቅ ይጠብቁ
መሳሪያውን ገልብጠው በሊጡ ውስጥ በቀስታ ይንከሩት
የሊጡ ቀለም ሲቀየር ቂጣው ደርሷል ማለት ነው
ለቤትዎ የሚያስፈልግ ቀላል፣ ፈጣን እና ዘመናዊ የማብሰያ መሳሪያ!
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
አውቶማቲክ የማይዝ የቂጣ እና ፓንኬክ መስሪያ
Seller Information
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!