Description
ከእንግዲህ የወተት ቅሪት ከጡጦው የወስጥ ክፍል ተደብቁ ጀርም መፍጠር ቀረ
ሁሉንም የጠጦ ክፍል በብቃትና በጥራት ያፀዳል 💯
አንድ ላይ የሚካተቱት:
የትልቅ ጡጦ ብሩሽ — የወተት ጡጦዎችን በደንብ ያፀዳል
የጡጦ ጫፍ ብሩሽ— ትንንሽ የጡጦ ጫፎችን አፅድቶ እፎይ ያስብለዎታል
ቀጭን ለስትሮና ለቱቦ ማፅጃ — በጣም ጠባብ እና ቀጭን የጡጦ ክፍሎችን ጥርግ አድርጎ ያፀዳል!
ሙቀት ይቋቋማል
አይጫጫር
ለአያያዝና አጠቃቀም ምቹ
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Silicon
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
3-በ-1 ሲሊከኖን የጡጦ ብሩሽ
ETB 800
Posted: Nov 19, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!