




Description
ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ
ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት
ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ
ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን
እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ
ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት
በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና
እግሮቹ ይፍታታሉ
እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም
የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Other
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ የልጆች መጫወቻ ምንጣፍ
ETB 3,500
Posted: Oct 20, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
michot_kids
Member since: Jun 2025
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!