Description
እናት ጡቷ በወተት እየሞላ
ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት
ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ
የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇ
ንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት
ያስችላታል
30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስት
ራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከ
ፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመ
ጣ ነው
ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ
በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮው
ን በደምብ ይመልከቱ )
ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል
ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ
በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል
ውጭ አያስቀምጡ
ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም
ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ
በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል
ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም
እንዳያ ሉት ወይም ለብ ያለ ውሃ
ላይ እንዳይነክሩት
ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መል
ሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤
ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24
ሰአት በኋላ አያገለግልም
ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ
ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የእናት ጡት ማስቀመጫ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!