Description
ቶታል (TOTAL) 1500W ኢንዳስትሪያል ማሽነሪያ (Angle Grinder) - ጠንካራ ለከባድ ስራ የሚሆን
ማብራሪያ:
ለማንኛውም ከባድ የብረትና የድንጋይ መቁረጥ እንዲሁም የማሽነፍ ስራዎች በከፍተኛ ጉልበት የሚያገለግል እጅግ ጠንካራ የቶታል (TOTAL) 1500W ማሽነሪ! ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጎ በጠንካራ የጊር ቦክስ አካል የተሰራ፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ ማሽን።
ብራንድ: TOTAL
ሲሪየስ: Super TOTAL / Industrial
ጉልበት (Power): 1500W (ዋት)
ባህሪ: አስተማማኝ እና ከባድ ስራ የሚችል ሀይለኛ ሞተር ያለው፣ የሚስተካከል መከላከያ (Guard) ያለው፣ የደህንነት ማብሪያ/ማጥፊያ ያለው።
ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New)
ዋጋ: 10,500 ብር
ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን! (Free Delivery)
Specifications
Ethiopia
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ቶታል (TOTAL) 1500W ኢንዳስትሪያል ማሽነሪያ (Angle Grinder)
Seller Information
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!