Description
5ሊትር (5L) ውሃ የመያዝ አቅም ያለው
የውሃውን ሙቀት መጠን በትክክል የሚያሳይ እና ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመናዊ LED ስክሪን የተገጠመለት
ውሃው ትኩስ ሆኖ ለረጅም ሰአት መቀመጥ የሚችል (ቴርሙዝ የሆነ)
በ 1450W ኃይል ውሃን በፍጥነት አፍልቶ በተፈለገው የሙቀት መጠን የሚሰጥ
እስከ 100°c ድርስ የሚያፍላ
የህፃናት መቆለፊያ (Child Lock) ያለው በመሆኑ ለቤት ውስጥ አጠቃቀም እጅግ አስተማማኝ
ውሃውን ሲቀዱ ከታች የራሱ ማስቀመጫ ያለው
ውሃው ሲፍላ ከላይ በኩል የራሱ ስቲም ማድረጊያ ያለው
ለቤት ቢሉ ለቢሮ ተመራጭ
ለአጠቃቀም ቀላል
Specifications
Item Details
Material
Stainless Steel
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ዘመናዊ የውሀ ማፍያ
ETB 9,500
Posted: May 13, 2026
Addis Ababa
, Nifas Silk Lafto
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!