



Description
የልብስ ማስጫ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ
ለበጋ: ለክረምት የሚሆን የልብስ ማስጫ
ለኮንዶሚኒየም እና ለ አፓርታማ ተመራጭ
ለጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ
እስከ40 ኪሎ ድረስ መሸከም የሚችል
አጠቃቀም በጣም ቀላል በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ህይወትዎን ቀለል የሚያረግ ማስጫ ቦታ የማይዝ ለጠባብ ቦታ የሚሆን የተለያዮ ልብሶችን ለማስጣት የሚጠቅም
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Other
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የልብስ ማስጫ
ETB 3,600
Posted: Sep 25, 2025
Addis Ababa
, Lideta
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!