




Description
ከፍተኛ ጥራት ያለው የህፃን አልጋ – ምቾትና ደህንነት በአንድ ላይ!
ይህ አልጋ በፍቅር፣ በግርማ ሞገስ እና በደህንነት ተሰርቷል–ጥራትን ለሚፈልጉ እናቶች ለልጅዎ የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ላይ ያቀፈ
ዋና ዋና ጥቅሞቹ:
ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል – የልጅዎን ደህንነት
የትንሽ ነፍሳት መከላከያ ያለው - ሰላም እንቅልፍ ለልጅዎ
ባለ ብዙ ተግባራት ንድፍ -ለመጫወት፣ ለመተኛት እና ለመዝናናት
በቀላሉ የሚገጣጠም እና ተንቀሳቃሽ– ቤትም ሆነ ጉዞ ላይ
ሰፊ እና ቆንጆ ሆኖ የተሰራ – የክፍልዎን ግርማሞገስ የበለጠ ይጨምራል
በዚህ አልጋ ልጅዎ የሚያገኘው ጥቅም
ሰላም ያለው እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንቅልፍ
ሰፊ የመጫወቻ ቦታ
ከፍተኛ ምቾትና ነፃነት
ምን አለፋዎት ይህ አልጋ ለእርስዎ ዕረፍትን ለልጅዎ ምቾትና ደህንነትን ይዞ ብቅ ብሏል– ውስን ፍሬ ነው የገባው ይፍጠኑ!
አሁኑኑ ይዘዙ እና ቤትዎ ድረስ እናመጣለን
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ከፍተኛ ጥራት ያለው የህፃን አልጋ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!