Description
በአይነቱ ለየት ያለ ዘመናዊና ባለጠንካራ ሞተር የትኛውንም አይነት ቅመማ ቅመም ለማዘጋጀት የሚረዳ የደረቅ አዝእርት እና ቅመማ ቅመም መፍጫ።
እንደ የሚጥሚጣ ቃርያ ፣ በርበሬ ፣ የእርድ ፍሬ ፣ ኮረሪማ ፣ በቆሎ ፣ አጃ ፣ ሰሊጥ ፣ ቡና ፣ ሩዝ ፣ ባቄላ...ወዘተ አልሞ ለመፍጨት የሚረዳ የራሱ የሆነ ወንፊት ፣ መጥረጊያ ብሩሽ እና ተጨማሪ ሁለት ተቀያሪ ምላጭ ያለው ዘመናዊ የቅመማ ቅመም ማዘጋጃ ማሽን።
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Stainless Steel
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ደረቅ አዝእርት እና ቅመማ ቅመም መፍጫ
ETB 16,000
Posted: Nov 18, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Reyad_mart
Member since: Nov 2025
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!