Description
ደህንነቱ የተጠበቀ • ምቹ እና • ቀላል
እናቶች ለምን ይመርጡታል
100% በምግብ ደረጃ መሠራቱ — ቢያኝኩት ምንም ሳይድ ኢፌክት የሌለው ከኬሚካል ነፃ
ትንታ እንድቀንስ ተደርጎ መሠራቱ— ጋዝን በመቀነስ መጥኖ በምቾት ልጅዎን መመገቡ
በዶልፊን ቅርፅ ያለው መሆኑ— በእናት ጡት ተቀራራቢ ልስላሴና ጥራት የተሰራ በመሆኑና ልጆች ዶልፊን ስለሚወዱ በደስታ ይቀበላሉ
ሁለት መያዣ ስላለው — ልጆች ከፍ ሲሉ በራሳቸው ይዘው ይዘው ይጠጡበታል
ለሙቅ ወተት፣ ለጁስ እንድሁም ለውሃ መጠቀም መቻሉ
በቀላሉ የሚፀዳ በመሆኑ
የሚመከረው:
ከጀማሪ እና ከ 6 ወር በላይ ላሉ ህፃናት — ጡጦ በቀላሉ በምቾት እንድለምዱ ይረዳቸዋል
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ሲሊከን የልጆች ጡጦ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!