


Description
ጥራትንና ምቾትን ከነፃነት ጋር ለሁሉም እናቶች የሚመጥን
ከቤት ታስሮ ልጅ ለማጥባት መቀመጥ ቀረ:አሁን ነፃነትዎን ያውጁ!
ሙሉ በሙሉ ከንክኪ ነፃ– በስራ ላይ ሆነው፣እየተንቀሳቀሱ ወይም እየነዱ የሚያልቡበት በመሆኑ ይለያል።
በጥንቃቄ እና ድምፅ አልባ ሆኖ የተሰራ– ያለምንም ገመድ፣ደምፅ አልባ የሆነ እና የእናትነትን በራስ መተማመን የሚጨምር
የትም ቦታ በማንኛውም ሰዓት – በቤተዎ፣ቢሮ ውስጥ፣ታክሲ ላይ ወይም በአየር ሲጓዙ በበላሉ ለበስ አድርገው ስራዎን መቀጠል ብቻ
ምቾትን ያማከለ ድዛይን – የራስዎ ሰውነት እስከሚመስል ከሰውነተዎ ጋር የሚሄድ
ያለ ድካም ማለቡ ልዩነቱ ነው – በሀይል ማለብ ይችላል፣ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው የተፈጥሮ ወተት ለልጅዎ የሚመግብ
በ USB ቻርጅ የሚሰራ –በአንድ ቻርጅ ብዙ ጊዜ ማለብ የሚያስችል ፤ በ Powerbank የሚሰራ
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ የሚለበስ ማለቢያ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!