Welcome to the Property Sales and Rentals category of Hahuzon’s Buy and Sell Classified Ads in Ethiopia. Whether you’re searching for your dream home, looking to sell or rent out a property, or exploring real estate investment opportunities, this category is your gateway to the world of properties in Ethiopia.

Showing 1–10 of 392 results

photo_2024-10-07_11-50-10-1
Apartments for Sale

70 ካሬ የሚሸጥ 20/80 ኮንደሚንየም በሰሚት

  • 2 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 20/80 ኮንደሚኒየም ሰሚት ሶስተኛ በር አከባቢ ባለ 2 መኝታ ቤት 4ኛ ፎቅ 70.75 ካሬ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት ዲጅታል ካርታ የያዘ

4 Views
6,500,000 Br
photo_2024-10-07_11-56-47
Land for Sale

367 ካሬ የሚሸጥ ቦታ በወሰን

  • 2 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ ቦታ ወሰን አቤም ሆቴል አካባቢ ከአስፋልት 200ሜትር ገባ ያለ ዲጅታል ካርታ የያዘ የቦታው ስፋት 376 ካሬ ዋጋ  ድርድር አለው

6 Views
25,000,000 Br
photo_2024-10-07_11-54-38
Apartments for Sale

122 ካሬ 40/60 የሚሸጥ ኮንደሚንየም በቃሊቲ

  • 2 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ቃሊቲ ክራውን ሳይት 122 ካሬ ባለ 2 መኝታ እና 2 ሻወር ቤት በደንብ በጥንቃቄ የታደሰ 5ኛ ፎቅ ሊፍት አለው እዳ የዘጋ ዲጂታል ካርታ…

9 Views
10,000,000 Br
photo_2024-10-07_11-51-57
Houses for Sale

403 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በሲኤምሲ

  • 2 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ B+G+2 ሲኤምሲ የተባበሩት ቤቱ ያረፈበት 353 ካሬ ጠቅላላ ስፋት 403ካሬ የተወሰነ ፊኒሺንግ የሚቀረው ጠቅላላ 15 ክፍሎች 6 መታጠቢያ ቤቶች መሸጫ ዋጋ 50 ሚሊዮን…

6 Views
50,000,000 Br
photo_2024-10-07_11-50-10
Apartments for Sale

54 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በቦሌ አራብሳ

  • 2 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ሳይት ቦሌ አራብሳ ፅድት ያለ የተሰራ ቤት ዋናዉን አስፓልት የያዘ ባለ 1 መኝታ ስፋት 54.33 ካሬ 4ኛ ላይ በG-7 ፎቅ 8 አመት ያለፈዉ ዲጅታል ካርታ…

4 Views
3.50 Br
photo_2024-10-01_15-15-48
Apartments for Sale

150 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በቤተል

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

በአስቸካይ የሚሸጥ አፓርታማ ቤተል አካባቢ 150 ካሬ 2ኛ ፍሎር ሊፍት አለው ባለ 3መኝታ 1የሰራተኛ ክፍል 2 መታጠቢያ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው ወሳኝ ገዢ ብቻ ይደውሉልን

2 Views
12,000,000 Br
photo_2024-10-01_15-11-52
Commercial Property for Sale

221 ካሬ የሚሸጥ G+5 ህንጻ በመከኒሳ ቆሬ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ሚሸጥ G+5 ህንጻ መካኒሳ ቆሬ አደባባይ 5 አባወራ ባለ 3መኝታ ቴራስ አለው 221ካሬ ቤቱ 185ካሬ ላይ ያረፈ ቤዝመንት ፓርኪንግ አለው ዋጋ ድርድር አለው ኮሚሽን 2%

6 Views
135,000,000 Br
photo_2024-10-01_15-10-42
Houses for Sale

105 ካሬ የሚሸጥ ቤት በአሽዋ ሜዳ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

በማይታመን ዋጋ 105 ካሬ ሰርቪስ ቤት ሞቅ ያለ የመኖሪያ መንደር ሸገር ሲቲ አሸዋ ሜዳ ገብሬል

8 Views
3,500,000 Br
photo_2024-10-01_15-08-19
Apartments for Sale

112 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ ቤተል ኪዳነምህረት

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

112 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ ቤተል ኪዳነምህረት 1ኛ ፎቅ ላይ ቦታው ቤተል ኪዳነምህረት አከባቢ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖረያ ቤት ሙሉ ለሙሉ ተገንብቶ ያለቀ ት/ቤት ፣የ…

5 Views
9,200,000 Br
photo_2024-10-01_15-05-35
Houses for Sale

200 ካሬ የሚሸጥ ቤት በጀሞ ቆንጂት መሃበር

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የቀረበ ቆንጆ የሚባል ቤት በ  u የተሠራ የመኖሪያ ቤት ከ30 ሽ በላይ የወር ገቢ አለው 200 ካሪ ቤቱ ሁሉን ያሟላ ቤት አድራሻ  ጀሞ ቆንጅት…

10 Views
15,000,000 Br