Kitchen Equipment
የቡናና የሻይ ስኒዎች
📣 የቡናና የሻይ ስኒዎች 6 የሻይ እና 6 የቡና ስኒዎች 6 የስኒ ማስቀመጫዎች ከሴራሚክ የተሰሩ ምርጥ ዕቃዎቾ
Kitchen Equipment
ባለ 3 ሰርቪሶች
ባለ 3 ሰርቪሶች በክብ ቅርፅ ከወፍራም አክሪሊክ የተሰራ የማይጫጫር የማይመነችክ ለፍራፍሬ፣ ለ መጠጥ እና ሌሎች ምግቦች ለማቅረብ የሚፈለግ
Kitchen Equipment
መጠጦች ማቅረቢያ
የውሃና መሰል መጠጦች ማቅረቢያ አንድ 2 ሊትር የሚይዝ ጆግ 6 መጠጫ ኩባያዎች አንድ ማራኪ ሰርቪስ ሁሉም ዕቃዎች ቢወድቁ ፈፅሞ አይሰበሩም አይጫጫሩም
Kitchen Equipment
ሙቀት የሚቋቋሙ የመስታወት ፓትራዎች
እስከ 400°c የሚደርስ ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋሙ የመስታወት ፓትራዎች እስከ -16°c የሚደርስ ቅዝቂዜን የሚቋቋሙ ፓትራዎች ኦቭን ውስጥ ያበስሉበታል ከፈለጉም ያቀርቡበታል 3 የተለያየ መጠን ፓትራዎች 3.1L …
Kitchen Equipment
የመስታወት ፓትራዎች
እስከ 400°c የሚደርስ ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋሙ የመስታወት ፓትራዎች እስከ -16°c የሚደርስ ቅዝቂዜን የሚቋቋሙ ፓትራዎች ኦቭን ውስጥ ያበስሉበታል ከፈለጉም ያቀርቡበታል 3 የተለያየ መጠን ፓትራዎች…
Kitchen Equipment
የፅዳት ሶፍት
ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው የፅዳት ሶፍት የሚታጠብ ደግመው ደጋግመው የሚጠቀሙበት አንዱ ጥቅል 70 የሚቆረጡ ሶፍቶችን የያዘ ወፍራም ፎጣ መሳይ ሶፍት
Kitchen Equipment
ኳሊቲ ፔርሙዝ
100 % ኳሊቲ ፔርሙዝ 2 ሊትር የሚይዝ በፕሬስ የሚቀዳ በውስጡ የያዘውን ፈሳሽ የሙቀት መጠን የሚለካ ሴንሰር ያለው🔝 ለፈለጉት አገልግሎት የሚሆን ምርጥ ፔርሙዝ