Kitchen Equipment
የስጋ መፍጪያ
የስጋ መፍጪያ 100% original 3000Watt ጉልበት ያለው 3 አይነት ጥርስ ያለው ተጨማሪ መለዋወጫዎችም የተካተቱለት አካሉ ወፍራም ማይካ ሆኖ ሳህኑና ጥርሳጥርሱ የብረት
Kitchen Equipment
ከብረት እና ከመስታወት የተሰሩ ሰርቪሶች
የፈለጉትን ነገር ደስ እያለዎት የሚያቀርቡበት ሰርቪሶች ከብረት እና ከመስታወት የተሰሩ 3ቱንም
Kitchen Equipment
የምግብ ማብሰያ ድስት
የምግብ ማብሰያ ድስት በከፍተኛ ጥራት የተመረት የግፊት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በማንኛውም ምድጃ ላይ የሚጣድ ለስጋ፣ አጥንት፣ ሾርባ፣ሩዝ እና መሰል አትክልቶችን በፍጥነት ሙክክ ብሎ ያበስሉበታል መያዝ…
Kitchen Equipment
ላዛኛ መስሪያ ማሽን
መካኒካል ቴላቴሊ ፖስታ(ላዛኛ) መስሪያ ማሽን ከማይዝግ ብረት የተሰራ ጠረንጴዛ ላይ የሚታሰር ሊጥ በተለያየ ውፍረት ይዳምጣል ቴላቴሊ ፖስታ በሁለት አይነት ውፍረት ይሰራል።
Kitchen Equipment
ከወፍራም አልሙኒየም የተሰሩ ድስቶች
100% ከወፍራም አልሙኒየም የተሰሩ ድስቶች ✔️6cm፣ 18cm፣ 20cm፣ 22cm እና 24cm ስፋት ማንኛውም ምድጃ ላይ የሚጣድ
Kitchen Equipment
የወጥ ማቅረቢ
የወጥ ማቅረቢ ከጭልፋው ጋር ከሴራሚክ የተሰራ የንግስተ ሳባ አፈ ታሪክ የታተመበት የበዓል ዝግጅትዎን የሚያደምቅ ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን