Welcome to the Property Sales and Rentals category of Hahuzon’s Buy and Sell Classified Ads in Ethiopia. Whether you’re searching for your dream home, looking to sell or rent out a property, or exploring real estate investment opportunities, this category is your gateway to the world of properties in Ethiopia.

Showing 1–10 of 412 results

photo_2024-09-30_11-15-53
Apartments for Sale

66 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በቦሌ አራብሳ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አስቸኳይ የሚሸጥ ኮዶሚንየም ቦሌ አራብሳ ባለ 1 መኝታ 66ካሬ የከተማ ልማት ተነሺ ደረጃ 2ኛ ሳይት 3

4 Views
2,250,000 Br
photo_2024-09-30_11-13-00
Other Property for Sale

7300 ካሬ የሚሸጥ መጋዘን በሰበታ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለትርፍ ለሽያጭ የቀረበ   መጋዝን  ሰበታ በካርታ 7,300 ካሬ መጋዝን ያረፈበት: 3000 ካሬ ቦታ ሰበታ  ዋና መንገድ

6 Views
30,000,000 Br
photo_2024-09-30_11-10-30
Other Property for Sale

7000 ካሬ የሚሸጥ መጋዘን በቃሊቲ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለትርፍ ለሽያጭ የቀረበ   መጋዝን  ቃሊቲ አጠቃላይ ካሬ በይዞታ 10,000 ካሬ መጋዝን ያረፈበት: 2000 ካሬ መብራት 630 ቦታ: ቃሊቲ ኢንዳስትሪ ሰፈር ለትንሽ ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ሽያጭ…

8 Views
185,000,000 Br
photo_2024-09-30_11-05-30
Apartments for Sale

178 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በሜክሲኮ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ ስፋት 178 ካሬ 5ኛ ፎቅ ላይ አካባቢ ሜክሲኮ አልሳማ ዓይነት ቅንጡ አፓርታማ መኝታ ክፍሎች 3መታጠቢያ ቤቶች 2 አፓርታማ አስደናቂ እይታ 24/7 ጥበቃ…

5 Views
26,000,000 Br
photo_2024-09-30_11-03-35
Houses for Sale

75 ካሬ የሚሸጥ ቪላ በአያት

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አያት ሎሚያድን አለፍ ብሎ ክብር ደመና አካባቢ 75 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 2 መታጠቢያ ኪችን ሳሎን የሰራተኛ ማደሪያ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ያለዉ

7 Views
11,500,000 Br
photo_2024-09-30_11-00-19
Apartments for Sale

89 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት 49

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ የንግድ ሱቅ 40/60 ወደ መኖሪያ ተቀይሮ በደንብ የተሰራ ቤት የሱቁ መገኛ አያት 49 ሳይት 2 2ኛ ፎቅ ላይ የሱቁ ስፍት 89 ካሬ በደንብ ጥንቅቅ…

4 Views
8,200,000 Br
photo_2024-09-30_10-57-26
Houses for Sale

150 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ ቪላ ቤት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ቤት ሰሚት 3ኛ በር አካባቢ ስፋት 150 ካሬ 3 መኝታ ቤት 3 መታጠቢያ ቤት 1 ኪችን 1 የሰራተኛ…

2 Views
17,000,000 Br
photo_2024-09-30_10-55-20
Houses for Sale

180 ካሬ የሚሸጥ G+4 ቤት በቡልቡላ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ ቤት ጥንቅቅ ልቅም ተደርጎ የተሰራ ፅድት ያለ G+4 ቤት ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ኤል ላይ ያለ ምርጥ ቦታ ባለ 3 መኝታ 2 ቤት…

5 Views
80,000,000 Br
photo_2024-09-30_10-53-29
Commercial Property for Sale

109 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ሱቅ በአያት ሳይት 2

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

40/60 ሱቅ አያት 2 ሳይት 4 አስፋልት ዳር ምድር ላይ ምድር ላይ ስፋት : 109.21ካሬ ቀረ እዳ ያለበት

11 Views
4,700,000 Br
photo_2024-09-30_10-51-08
Houses for Sale

150 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በለገጣፎ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ G+2 ቤት ሸገር ሲቲ ለገጣፎ ሚሽን ስፋት 150 ካሬ 6 መኝታ ቤት 3 መታጠቢያ ቤት አለው ዋጋ ድርድር አለው

4 Views
16,000,000 Br