Welcome to the Property Sales and Rentals category of Hahuzon’s Buy and Sell Classified Ads in Ethiopia. Whether you’re searching for your dream home, looking to sell or rent out a property, or exploring real estate investment opportunities, this category is your gateway to the world of properties in Ethiopia.

Showing 1–10 of 412 results

photo_2024-09-25_14-29-39
Houses for Sale

375 ካሬ የሚሸጥ G+1 ቤት በእያት

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ ቤዝመንት  G+1 የመኖርያ ቤት ቅጡ እና ዘመናዊ ሰፈረ  አያት አከባቢ አስተማማኝ ኮንፓውንድ 24 ሰአት ጥበቃ ያለው ኮንፓውንዱ አስፓልት የሆነ ስፋት  375 mካሬ 2 ዘመናዊ ሳሎን 6…

5 Views
100,000,000 Br
photo_2024-09-25_14-26-45
Apartments for Sale

112 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በመሪ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚኒየም መሪ ሳይት እጅግ በጣም ዘመናዊ ቤት ወለል 2ኛ ላይ ስፋት 112.ካሬ ባለ 4 መኝታ ተደርጎ የታደሰ ጥንቅቅ ተደርጎ በጥራት የተሰራ 5 ዓመት…

7 Views
11,500,000 Br
photo_2024-09-25_14-25-15
Apartments for Sale

72 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚኒየም አያት 2 ሳይት 4 ባለ 2 መኝታ 72ካሬ 12ኛ ፎቅ ውሃ መብራት የተሟላ ዋና አስፓልት የያዘ ኪችን ካቢኔት ያለው 10.000 ብር የተከራየ…

6 Views
5,400,000 Br
photo_2024-09-25_14-23-39
Houses for Sale

400 ካሬ የሚሸጥ ቤት በኮተቤ ገብርኤል

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ ቤት ኮተቤ ገብረኤል አካባቢ ስፋት 400 ካሬ 8 ክፍል ቤት የሚከራይ ያለውና ዙሪያውን በግንብ የታጠረ ቆንጆ ቦታ ነው ውስን ድርድር አለው

12 Views
21,000,000 Br
photo_2024-09-25_14-21-36
Apartments for Sale

83 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በቦሌ በሻሌ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም አያት ቦሌ በሻሌ ሳይት ዋናውን አስፓልት የያዘ ምርጥ ቦታ ባለ 2 መኝታ ባለዕጣ ያላገባ ዶክመንት ደረጃ 11ኛ ፎቅ 83.7 ካሬ እድሳት ባለበት…

4 Views
3,300,000 Br
photo_2024-09-25_14-19-34
Apartments for Rent

98 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በቦሌ ቡልቡላ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

የሚከራይ ኮንዶሚኒየም ቦሌ ቡልቡላ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃው ባለ 3 መኝታ 98 ካሬ 3ኛ ፎቅ እድሳት በደንብ የተሰራ ዋጋ ድርድር አለው

7 Views
55,000 Br
photo_2024-09-25_14-18-06
Houses for Sale

370 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት ጃክሮስ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ ቪላ ቤት ጃክሮስ አለማየሁ አካባቢ 370 ካሬ ዲጀታል ካርታ 3 መኝታ 3 ሰርቪስ 4መኪና ዋጋ ድርድር አለው

5 Views
29,000,000 Br
photo_2024-09-25_14-16-19
Apartments for Sale

103 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በካራቆሬ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

ለሽያጭ የወጣ ኮንዶሚኒየም ካራ ቆሬ ደግነት ግቢ ውስጥ ባለ 3መኝታ ደረጃ 3ኛ ወለል ካሬ 103.5 ዲጂታል ካርታ ያለው ለብቻ ግቢ ያለው ጽድት ተደርጎ የተሰራ ዋጋ…

7 Views
7,600,000 Br
photo_2024-09-25_14-14-49
Apartments for Sale

33 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በአራብሳ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አራብሳ የሚሸጥ ስቱዲዮ 33 ካሬ 7ኛ ፎቅ ሳይት 5 እድሳት ባለበት 20% የከፈለ ቀሪ እዳ 200ሺ

8 Views
1,400,000 Br
photo_2024-09-25_14-12-41
Apartments for Sale

83 ካሬ 40/60 ኮንደሚንየም በመሪ

  • 3 weeks ago
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia

አስቸኳይ የሚሸጥ 40/60 መሪ ሎቄ 83 ካሬ ባለ 2 መኝታ 9ኛ ፎቅ እዳ የዘጋ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ 17,000 የተከራየ

4 Views
8,200,000 Br